ሊቨርፑል እና ማንቺስተር ዩናይትድ 2-2 ባጠናቀቁት ጨዋታ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች:
ዩናይትድ 2-2 ሊቨርፑል
ተጠባቂ ጎል የሚሆኑ ኳሶች 0.71-3.59
ሹቶች( ኢላማቸውን የጠበቁ) 9(5)- 28(7)
ትልቅ እድል በመፍጠር: 1-7
ኳስ ቁጥጥር: 38%- 62%
በተቃራኒ ቡድን ያለ የኳስ ንክኪ ብዛት: 16-59
ሊውስ ዲያዝ በጨዋታው ያለው ቁጥራዊ መረጃ:
63 touches
1 ጎል
6 ሹቶች/1 ኢላማውን የጠበቀ (0.94 ተጠባቂ ጎሎች)
1 ትልቅ እድል ፈጠረ
3 key passes
29/34 የተሳኩ ፓሶች
6/10 የተሳካ ድሪብል( 1ኛ )
7.9 ሬቲንግ( ሶፋ ስኮር)
ኮቤ ማይኖ በጨዋታው ያለው ቁጥራዊ መረጃ:
36 ንክኪዎች
1 ጎል
1 ሹት(0.05 ተጠባቂ ጎል)
2/3 የተሳካ ድሪብል
8/9 የመሬት ላይ ኳስ አሸነፈ (1ኛ)
5 ታክሎች(1ኛ)
ምንም ጊዜ ድሪብል ተደርጎ አልታለፈም
7.8 ሬቲንግ( ሶፋ ስኮር)
በዚህ ቁጥራዊ መረጃ መሰረት ሶፋ ስኮር ሊውስ ዲያዝን የጨዋታው ኮከብ ብሎታል።
ምስል ክሬዲት: Sofa score
© SKY ስፖርት ET™. All Rights Reserved.
Developed by Gashu