Nav And Top Bar

ፖቸቲኖ እና ቼልሲ ተለያይተዋል፤ ለምን?

ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ከቼልሲ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፓውል ዊንስታንሊ እና ላውረንስ ስትዋርት ብሎም ከክለቡ አመራር ቶድ ቦህሊ  ጋር ከተደረገ ውይይት በኋላ በጋራ ስምምነት ክለቡን ለቀዋል።

ቴሌግራፍ እንደዘገበው የክለቡን እንቅስቃሴ የሚቃኝ ውይይት ከሰኞ ጀምሮ ከተደረገ  በኋላ  ፖቸቲኖ ከቼልሲ ጋር ለመለያየት ዛሬ ማለዳ ተስማምቷል።

5 ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፋቸው ለአውሮፓ መድረክ እንዲበቁ መንደሪደሪያ እንደሆናቸው ይታወቃል።

በስተመጨረሻም ሳይጠበቅ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል።

Yonatan Ayele
Footer
Get In Touch

Yonatan Ayele

yonatan@eskaysportet.com

Follow Us

© SKY ስፖርት ET™. All Rights Reserved.
Developed by Gashu